“ፋብሪካው የልማት አርበኝነታችንን የምናሳይበት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር ሰባተኛ መደበኛ እና ስምንተኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባቤውን በደጀን ከተማ አካሂዷል።
በጉባኤው ላይ መልዕክት...
በዲጂታል ክህሎት ያልታገዘ የሀገር እድገት አዝጋሚ ነው።
እንጅባራ: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የጥናት እና ምርምር ኮንፈረንስ አካሄደ።
ኮንፈረንሱ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በሳይበር ደኅንነት እና በዲጂታል ኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ...
“ጊዜ ዘነጋሽ፤ ጊዜም አስታወሰሽ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሥ ተክለሃይማኖት የነገሡብሽ፤ መኳንንቱ እና መሳፍንቱ የከተሙብሽ፤ ሊቃውንቱ ከጥንት እስከ ዛሬ ድረስ የማይነጥፉብሽ፤ ማር እና ወተት የሚቀዳብሽ፤ ነጭ...
“የዓባይ ስሚንቶ ፋብሪካ የድካም ፍሬውን ሊሰጥ በጥሩ ደረጃ ላይ ነው” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር ሰባተኛ መደበኛ እና ስምንተኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባቤውን በደጀን ከተማ አካሂዷል።
በጉባኤው ርእሰ መሥተዳድር...





