የአሜሪካ ማዕቀብ ማንሳት እና የቴህራን ማስተባበያ
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ በከፊል ማዕቀብ ማንሳት እና የቴህራን የኒውክለር ፍተሻ ማስተባበያ ስምምነቱን ወዴት ሊያመራው ይችላል?
አሜሪካ እና ኢራን ጦርነታቸውን ለማቆም ባደረጉት አበረታች ንግግር ምክንያት አሜሪካ በኢራን የነዳጅ ኤክስፖርት ላይ የጣለችውን ማዕቀብ...
በአሜሪካና ኢራን መካከል የሚደረሰው የሰላም ስምምነት ባለ 14 ነጥብ ረቂቅ ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካና ኢራን ወታደራዊ ግጭቶችን ለማስቆም፣ የሆርሙዝ ወሽመጥን ለመክፈትና በ60 ቀናት ውስጥ ዘላቂ የመፍትሄ ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚያስችል የ14 ነጥብ ጊዜያዊ የመግባቢያ ሰነድ ይፋ አድርገዋል።
"በአሜሪካ ዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን...
🕊የሰላም ተስፋው በዓለም የኢኮኖሚ መረጋጋት እና በነዳጅ ዋጋ ላይ በጎ ተጽዕኖ ፈጥሯል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ እና በኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን ሮይተርስ ዘግቧል። ይህ የዋጋ ቅናሽ ባለፉት ሦሥት ወራት ታይቶ አይታወቅም።
የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ በበርሚል 81 ነጥብ 47...
“ከስምምነቱ በኋላ ነዳጅ ወደ ሁሉም አቅጣጫ በነጻነት ይጓጓዛል” ዶናልድ ትራምፕ
ባሕር ዳር: 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ላይ የሚደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎችን የሚያስቆም የሰላም ስምምነት ላይ መደረሱን የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሻሪፍ አስታውቀዋል።
ስምምነቱ በዕለተ አርብ በስዊዘርላንድ ይፈረማል ተብሏል።...
ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ላለማምረት ከአሜሪካ ጋር ከስምምነት ላይ ደረሰች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ከአሜሪካ ጋር በደረሰችው የረቂቅ ስምምነት መሠረት የኑክሌር መሣሪያዎችን ላለማምረትም ኾነ ላለመታጠቅ መስማማቷን አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ለሮይተርስ የዜና ወኪል ገልጸዋል።
ቴህራን በረቂቅ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠችው ስምምነት ማንኛውንም...








