በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የተመረቁ የጸጥታ ኀይሎች ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተዘጋጅተዋል።

በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥና ለሀገዊ ተልዕኮ ዝግጁ ለመሆን ሲሠለጥኑ የቆዩ የደጀን ኀይል የፀጥታ አባላት ተመርቀዋል። ​ዘላቂ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ለተከታታይ ቀናት ሲሠለጥኑ የቆዩ ጥምር የፀጥታ ኃይሎች...

በዳንግላ ወረዳ ለተገነቡ መሠረተ ልማቶች የመከላከያ ሠራዊትና የክልሉ የጸጥታ ኀይል ሚና ከፍተኛ ነው።

በዳንግላ ከተማ በዘንድሮዉ ዓመት የተገነቡ መሰረተ ልማቶች የተመረቁ ሲሆን በዕለቱ የክብር እንግዳ ሆነዉ ሪቫን የቆረጡት የምስራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዴል ጀኔራል አዲሱ ማህመድ እንደተናገሩት ፦ የአማራን ሕዝብ ስም እየሸጡ ለአማራ ታገልን እያሉ ሕዝብን የሚዘርፉ፣...

የአማራ ክልል ፕላን ኢንስቲትዩት ከ130 በላይ ፕላኖችን አዘጋጅቶ ለከተሞች ማስረከብ ችሏል።

የአማራ ክልል ፕላን ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም የነበረውን የተቋም አፈጻጸም አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ምትኩ ዓለማየሁ (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ በበጀት ዓመቱ የፕላን ለውጦች ሲኖሩ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ መመሪያዎችን ማዘጋጀት መቻሉን ተናግረዋል። ኢንስቲትዩቱ በክልሉ በአጠቃላይ...

ለስልታዊ ቡድኖች የሚቀርቡ አጀንዳዎች እየተጠናቀቁ ነው፡፡

10 አባላት ባሏቸው 400 ጥቃቅን ቡድኖች እንዲሁም 50 አባላት ባሏቸው 80 ቡድኖች የተነሱ የአጀንዳ ሃሳቦች 25 አባላት ባሏቸው 16 የቃለ ጉባኤ አጠናቃሪ ቡድኖች ተጠናቅረው 250 አባላት ላሏቸው 16 ስልታዊ ቡድኖች መቅረባቸው ይታወሳል፡፡ የተጠናቀረውን ቃለጉባኤ ያዳመጡ...

ትውልድ የሚያሻግር የጸጥታ መዋቅር መገንባት ወቅቱ የሚጠይቀው ተግባር ነው።

የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር “በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰብዓዊነት ማገልገል!” በሚል መሪ መልዕክት ለጸጥታ አባላት ሲሰጡ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል። በሥልጠና ማጠናቀቂያ መርሐግብሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ...