ምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር በሰከላ ወረዳ ያሠለጠናቸውን የሰላም አሥከባሪዎች አስመረቀ።
የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን በመርሀ ግብሩ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት "ሰላምን ማስጠበቅ የሁሉም ኅላፊነት ነው፤ የዛሬ ተመራቂዎችም ሰላምን ለማጽናት እና የሕዝባችሁን ደህንነት ለመጠበቅ በግንባር ቀደምትነት በመሰለፋችሁ ኩራት ሊሰማችሁ ይገባል" ብለዋል።
የሰከላ ወረዳ አሥተዳዳሪ...
የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ''በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰብዓዊነት ማገልገል''በሚል መሪ መልዕክት ሲሰጥ የቆየው የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት ምረቃ ተካሂዷል።
በምረቃ መርሐግብሩ የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች እና የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አህመድ አሊ...
የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ መሪዎች እና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ እና የደም ልገሳ...
የቢሮው መሪዎች እና ሠራተኞች በባሕር ዳር ከተማ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልእክት የችግኝ ተከላ እንዲሁም "ደም በመለገስ ሕይወትን እንታደግ!" በሚል መሪ መልዕክት የበጎ ፈቃድ የደም ልገሳ አካሂደዋል።
የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ በባሕር ዳር የግብርና እና...
ሕዝብ ያመነው ኃይል መቼም ቢሆን ድል ያደርጋል!
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሉ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በደጀን ኀይል ተመልምለው ''በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል'' በሚል መሪ ሀሳብ ለተከታታይ ጊዚያት ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ የጸጥታ አባላት ተመርቀዋል።
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ ፤ በሥልጠና ቆይታችሁ...
በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የተመረቁ የጸጥታ ኀይሎች ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተዘጋጅተዋል።
በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥና ለሀገዊ ተልዕኮ ዝግጁ ለመሆን ሲሠለጥኑ የቆዩ የደጀን ኀይል የፀጥታ አባላት ተመርቀዋል።
ዘላቂ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ለተከታታይ ቀናት ሲሠለጥኑ የቆዩ ጥምር የፀጥታ ኃይሎች...








