ሀገር የሚለማው እና የሚገነባው በተማረ ዜጋ ነው።
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎዛምን ወረዳ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ከ300 በላይ ለሚኾኑ ሕጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ኮሚሽኑ በመርሐ ግብሩ የችግኝ ተከላ፣ ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ እና የትምህርት ቁሳቁስ...
ከሀገር ሉዓላዊነት እስከ ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደርነት !
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት እና የዜጎችን ደኅንነት ከማስከበር ባለፈ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታመን የሰላም አምባሳደር ኾኖ ዘልቋል።
ሠራዊቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር በተሰጡት የሰላም ማስከበር...
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የችግኝ ተከላ እና ለአቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት...
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በመሳተፍ የችግኝ ተከላ እና አቅም ለሌላቸው ወገኖች የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀምረዋል።
መርሐ ግብሩን ያስጀመሩት የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች...
የሕገ ወጡ ሕወሃት የባሕር በር የማሳጣት ታሪካዊ ጠባሳ እና የዛሬው ሀገር ማፍረስ ሴራ !
"የባሕር ኃይላችን መልሕቅ የጣለበት፤
የጠቅል አሽከሮች በፓሪስ እና በኒውዮርክ የተሟገቱለት፤
የአሉላ ፈረሶች ውኃ የጠጡበት፤
የኢትዮጵያ ወጣቶች ዋና የዋኙበት፣
የት አለ ባሕሩ በደም የማልንበት?"
ሲል ኢትዮጵያ ከባሕር በር ስትገለል እና የባሕር ኃይሎቿ ሲበተኑ በወቅቱ የባሕር ኃይል አባሉ ተቀኝቷል።
ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት...
የመንግሥት እና የሃይማኖት ተቋማት ቅንጅት ለሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት !
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የሃይማኖት ተቋማት፣ የመንግሥት ተቋማት መሪዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አማካሪ ኮሎኔል...








