“ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመምሪያው ኀላፊ ዳንኤል ውበት ለ9 ሺህ 647 ተማሪዎች ግምታቸው 14 ሚሊዮን 594 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው የመማሪያ ቁሳቁሶች...

ከ64 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ማከናወኑን የደቡብ ወሎ ዞን...

ደሴ: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሥራ ማከናወኑን የደቡብ ወሎ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል።...

“አንድነትን የሚሸረሽሩ፣ ልዩነትን የሚያሰፉ እና ሰላምን የሚያውኩ አስተሳሰቦችን አምርሮ መታገል ያስፈልጋል።” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ የሰላም ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መደረኩ በክልሉ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች...

“የተፈጥሮ ጸጋዎች ላይ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና እውን መኾን መሠረት ይጥላሉ።” አፈ-ጉባኤ ታገሰ...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከሰው ኃይል ጋር በማስተሳሰር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና እውን መኾን መሠረት የሚጥሉ መኾናቸውን የሕዝብ ተወካዮች...

“ሰራዊቱ ከደመወዙ ቀንሶ ለወገኖቹ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል” ሻለቃ ደግሰው ዶሻ

ደሴ፡ መስከረም 19/2016 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ደህንነት ከመጠበቅ ባለፈ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሕዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በደሴ ከተማ...

ኢጋድ በኬንያ ሞያሌ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመረቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢጋድ በኬንያ በኩል በምትገኘው ሞያሌ ከተማ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመርቋል። ቢሮው በኬንያ መንግሥት በኩል ለኢጋድ ተላልፏል። ከኢትዮጵያ፣...

“ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው” አቶ ደመቀ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያውያንን...

«የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ ሊሆን...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን...

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1868 በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ...

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ መሰጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን...

የሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ ዘገባዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታውቋል። የባንኩ...

“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥሪ አቀረቡ። 78ኛው የተመድ...

በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ...

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው።

ባሕር ዳር:- መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ሀጐስ ገብረ ሕይወት...

በሪጋ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ሦስተኛ እና አራተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በላቲቪያ ሪጋ በተካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ሦስተኛ እና አራተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ...

በኩር ጋዜጣ መስከረም 14/2016 ዓ.ም ዕትም

በኩር ጋዜጣ መስከረም 14/2016 ዓ.ም ዕትም Download

በኩር ጋዜጣ መስከረም 07/2016 ዓ.ም ዕትም

በኩር ጋዜጣ መስከረም 07/2016 ዓ.ም ዕትም Download

በኩር ጋዜጣ ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም ዕትም

በኩር ጋዜጣ ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም ዕትም Download

ቺርቤዋ ሜስኬሩም 15 /2016 ም.አሜታ እትሜት

ቺርቤዋ ሜስኬሩም 15 /2016 ም.አሜታ እትሜት Download

ቺርቤዋ ናሲ 30/2015 ም.አሜታ እትሜት

ቺርቤዋ ናሲ 30/2015 ም.አሜታ እትሜት Download

ቺርቤዋ ሴኒ 30 ጌርክ 2015 ምሬት አሜታ

ቺርቤዋ ሴኒ 30 ጌርክ 2015 ምሬት አሜታ Download

ኽምጠ ዊከ ጋዜጠ ንኻሽ 30/2015 ዓ.ስ

ኽምጠ ዊከ ጋዜጠ ንኻሽ 30/2015 ዓ.ስ 👇 👇 👇 Download

ኽምጠ ዊከ ጋዜጠ ንኻሽ 15/2015 ዓ.ስ

ኽምጠ ዊከ ጋዜጠ ንኻሽ 15/2015 ዓ.ስ 👇 👇 👇 Download

ኽምጠ ዊከ ጋዜጠ ኻምል 30/2015 ዓ.ስ

ኽምጠ ዊከ ጋዜጠ ኻምል 30/2015 ዓ.ስ 👇 👇 👇 Download

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo: Fulbaana 15/2016

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo: Fulbaana 15/2016 Download

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo: Hagayya 30/2015

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo: Hagayya 30/2015 Download

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo: Hagayya 15/2015

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo: Hagayya 15/2015 Download