“ኢትዮጵያ የመረጃን ዋጋ በመረዳት በሠራችው ሥራ ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በምንገኝበት ዘመን የሀገራት ድንበር ብቻ ሳይኾን መረጃቸውንም በመመንተፍ ጭምር ሉዓላዊነት እየተደፈረ ይገኛል። ኢትዮጵያ ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ከውጭ ተጽዕኖ የተላቀቀ የራሷን የመረጃ ሉዓላዊነት የመጠበቅ ጉዞ ላይ ትገኛለች። ከዚህ ቀደም በሌሎች...

ምርጫ ዜጎች መብታቸውን እንዲለማመዱ ከማገዙም ባለፈ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ላይ ሰፊ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቁት በስዊድን ጎተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ፕሮፌሰር ስታፋን ሊንድበርግ እንደሚሉት ተደጋጋሚ ምርጫዎች ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ሚና አላቸው። በዓለም አቀፍ...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቻይና ሰማያዊውን ቤተ መቅደስ እየጎበኙ ነው።

  ​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለማችን የሁለቱ ኀያላን ሀገራት ቻይና እና አሜሪካ መሪዎች ትላንት ግንቦት 05/2018 ዓ.ም በቤጅንግ ተገናኝተዋል። ዛሬም በቤጂንግ የተካሄደው የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጉባኤ በአሜሪካ እና በቻይና...

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ተመለሱ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉትን የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደሀገራቸው ሲመለሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ሽኝት አድርገውላቸዋል። የፕሬዝደንቱ የኢትዮጵያ ቆይታ በሁለትዮሽ የጋራ አጀንዳዎች ላይ ውይይት...

ትራንፕ የአሜሪካ ቱጃሮችን ጭምር ይዘው ቻይና – ቤጅንግ ገቡ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶንላንድ ትራንፕ ከቻይናው አቻቸው ጋር ለመወያየት ዛሬ ቻይና ቤጅንግ መግባታቸውን ሲኤንኤን ዘግቧል። ሁለቱ ኃያላን ሀገራት በመሪዎች ደረጃ የሚያደርጉት ውይይትም ዓለም የሚጠብቀው ጉዳይ ኾኗል። ትራንፕ በቤጅንግ ቆይታቸው በሆርሙዝ...