ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ተቋማዊ እና መንፈሳዊ ሞዴል ሀገር ናት፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከሰው ዘር መገኛነቷ ባሻገር ለዓለም ጥቁር ሕዝብ ሁሉ የነጻነት ትግል ፋና ወጊ ቀንዲል ናት፡፡ የዓድዋ ድል አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ጭቆና እና ብዝበዛ እንድትላቀቅ የማንቂያ ደወል ኾኖ አገልግሏል፡፡
ከፖለቲካዊ...
የታሪክ መዳረሻችን እና የሕልውና መሠረታችን ቀይ ባሕር እና ዓባይ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻ እንደኾኑ የሚነገርላቸው የዳማት እና የአክሱም ስራወ መንግሥታት ሥልጣኔያቸው የቀይ ባሕር በርን ተከትሎ የተመሠረቱ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ።
የአክሱም ዘመነ መንግሥት በመሀል ሀገር በተነሳው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ...
በእንሰሳት ሃብት ልማት ላይ ትኩረት ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ እና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንሰሳት ሃብት ልማት እና የእንስሳት ተዋጽዖ ምርቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እና ዐውደ ርዕይ ተከፍቷል።
ከ14 ሀገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ ዓለም ዓቀፍ የእንስሳት ሃብት ዘርፍ ተዋናዮች፣ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ...
የማዳበሪያ ፋብሪካው ሲጠናቀቅ በዓመት 30 ሚሊዮን ኩንታል የዩሪያ ማዳበሪያ የማምረት አቅም አለው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ...
ባሕር ዳር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ የጣና ፎረም ተሳታፊ እንግዶቿን መቀበሏን ቀጥላለች።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ፍረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ተጉዘው ከትላንት ጀምሮ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል።
ዛሬ ጠዋትም...








