
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉትን የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደሀገራቸው ሲመለሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ሽኝት አድርገውላቸዋል።
የፕሬዝደንቱ የኢትዮጵያ ቆይታ በሁለትዮሽ የጋራ አጀንዳዎች ላይ ውይይት የተካሄደበት እና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት እንዲሁም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትስስር ይበልጥ የሚያጠናክር ፍሬያማ ጊዜ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
