“ኮሚሽኑ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካን ጥቅሞች ለማስጠበቅ መሥራቱን ይቀጥላል” የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ...

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በዓለም ዓቀፍ መድረክ የአፍሪካን ጥቅሞች ለማስጠበቅ መሥራቱን እንደሚቀጥል የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ ተናግረዋል። ሊቀመንበሩ ይህንን ያሉት የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚዎች ምክር ቤት 49ኛው መደበኛ ሥብሠባን በከፈቱበት ወቅት ነው። ለሁለት...

“ወገኖቻችን በግልጽነት፣ እየተከባበሩ፣ እየተቀራረቡ እና እየተነጋገሩ ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው። የምክክር ጉባዔ ማድረግ ከጀመረች ሰነባብታለች። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የእስካሁኑን ሂደት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ሀገራዊ ምክክሩ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መኾኑን ገልጸዋል።ተሳታፊዎቹ...

‎የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ጥራትን ለማጎልበት በትኩረት እንደሚሠራ ገለጸ።

በ2019 በጀት ዓመት የትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማጎልበት በትኩረት እንደሚሠራ የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ አርሰናል አብዲ ገልጸዋል። የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ በበጀት ዓመቱ በሚከናወኑ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በያዝነው የበጀት ዓመት የትምህርት ጥራትን...

‎ከጣውላ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሠራው ወጣት።

‎በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ የተወለደው ወጣት አብነህ አቻምየለህ የፈጠራ ክህሎቱን የጀመረው ገና በልጅነቱ ነበር። በተለይም ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲያልፍ የወደቁ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በመጠገን የጀመረው ጉዞ በኋላ ላይ የፈጠራ ሥራውን እንዲያሰፋ ትልቅ...

የሕገ ወጡ ሕወሃት ቡድን የደም ማፍሰስ ፖለቲካ ይ

ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ፖለቲካዊ ፍላጎቱን በግፍ እና በደም ማፍሰስ ላይ የመሠረተ፣ ለሕዝብ ሕይወት ዋጋ የማይሰጥ ጸረ ሰላም ነው። በተለይም በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በጫረው ጦርነት ምክንያት ሕዝብ አሰቃቂ መከራን እንዲቀበል አድርጓል። በርካታ እናቶች...