የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች በባሕር ዳር የምርጫ ክልል የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን እየታዘቡ ነው።

15
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች የሰባተኛውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን በባሕር ዳር የምርጫ ክልል በመገኘት እየታዘቡ ነው።
በባሕር ዳር ከተማ በ164 የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ታዛቢዎች በተገኙበት ቀጥሏል።
#Ethiopian electio #ኢትዮጵያ ትመርጣለች
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous article“የመጣውን ውጤት በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)
Next article“ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ እየመረጠ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ