“ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ እየመረጠ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

10
🇪🇹🗳️
ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ በጅነአድ ምርጫ ጣቢያ ለክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በቦታው ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ሕዝባዊ እና ሕጋዊ መንግሥት የሚጸናው በምርጫ በመኾኑ ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ እየመረጠ መኾኑን ተናግረዋል።
በምርጫ ጣቢያው በመገኘት ድምጻቸውን በመስጠታቸው ደስተኛ መኾናቸውንም ገልጸዋል።
ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች በባሕር ዳር የምርጫ ክልል የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን እየታዘቡ ነው።
Next articleየሰላም ሚኒስትር እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሙሐመድ እድሪስ ድምጻቸውን ሰጡ።