የሰላም ሚኒስትር እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሙሐመድ እድሪስ ድምጻቸውን ሰጡ።

5
ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደቱ ቀጥሏል።
የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሙሐመድ እድሪስ በሚወዳደሩበት በጎንደር ምርጫ ክልል 02 ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
በጎንደር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሌሎችም እጩ ተወዳዳሪዎች ድምጽ ሰጥተዋል። መራጮችም ድምጽ መስጠታቸውን ቀጥለዋል።
ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous article“ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ እየመረጠ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
Next article“ሕዝባዊ እና ሕጋዊ መንግሥት ለመመሥረት ብቸኛው መንገድ የሕዝብ ድምጽ ነው ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ