በዶሮ ርባታ ዘርፍ ተጠቃሚ መኾናቸውን የቃሉ ወረዳ ወጣቶች ተናገሩ።

ደሴ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የሥራ ኀላፊዎች በቃሉ ወረዳ ደጋን ተገኝተው በዶሮ ርባታ ዘርፍ የተሰማሩ ወጣቶችን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን የዶሮ ርባታ ዘርፍን ጨምሮ በሌሎችም ወጣቶችን...

የማሌዢያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ቆይታ በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት ፍሬያማ ቆይታ ነበር።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማሌዢያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂምን የኢትዮጵያ ቆይታ በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት ፍሬያማ ቆይታ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ...

የምርት ጥራትን በማረጋገጥ የሀገሪቱን ተወዳደሪነት ማሳደግ ይገባል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ጥራት በተለየ እሳቤ እና ፈጠራ" በሚል መሪ ሀሳብ ከኅዳር 11/2018 ዓ.ም እስከ ኅዳር 14/2018 ዓ.ም የዓለም የምርት ጥራት ሳምንት በኢትዮጵያ ይከበራል። በዓሉ በዓለም ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ14ኛ ጊዜ...

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር እና ልማት ልኅቀት ማዕከል የመኾን ራዕይን የሰነቀ ተቋም።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤት ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በመረቁበት ወቅት ለዲጂታል ኢትዮጰያ ጉዞ የተቋሙ አበርክቶ ትልቅ መኾኑን ተናግረው ነበር። ለሰው ሠራሽ አስተውሎት...

የፖሊስ ዋና ሥራው ሰብዓዊ መብትን ማክበር እና ማስከበር ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለፖሊስ መሪዎች እና አባላት የሪፎርም አፈጻጸም እና የመሪዎች አቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው። በሥልጠናው ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...