ኢትዮጵያ ሉአላዊነቷን፣ የግዛት አንድነቷን እና ብሔራዊ ፍላጎቶቿን ለማስከበር ዝግጁ ናት።

  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትቴር ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ኢትዮጵያ በብዙኃኑ ዘንድ ብሉ ናይል በመባል የሚታወቀው የዓባይ ወንዝ ምንጭ ናት ብሏል። የዓባይ ወንዝ የሚፈልቀው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች ነው፤ ለናይል 85 በመቶ የሚኾነውን አስተዋጽኦ ታበረክታለች። ከዓባይ...

የኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሯል።

ኢሬቻ የምስጋና፣ የሰላም፣ የፍቅር እንዲሁም የእርቅ በዓል ነው። በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየው ይህ ባህላዊ ትውፊት፣ ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲጠባ "መልካም ጊዜ ስላሳየኸን፣ ከዝናቡና ከጎርፉ ጠብቀህ ለብርሃን ስላበቃኸን" ተብሎ ፈጣሪ የሚመሰገንበትም...

“የአጀንዳ ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በሰላማዊ ምክክር ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው”...

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በምክክር የተገኙ የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሐሳቦች አስረክቧል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የተገኙ የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣...

የግብጽ የውኃ ፖለቲካ፣ የሀሰት ትርክቶች እና በኢትዮጵያ ላይ እየሠራች ያለችው ሴራ

  ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷን የመጠቀም መብቷን ተጠቅማ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን መገንባት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በዋናነት ያተኮረው በዲፕሎማሲያዊ ጫና፣ በሀሰት ትርክቶች እና የኢትዮጵያን ውስጣዊ ትኩረት ለመቀልበስ በመሞከር ላይ የተመሠረተ ነው። ለዚህ እውነታ ማረጋገጫው...

ሀገርን በማስቀደም ለሀገር ጥቅም እና አንድነት በጋራ እንሠራለን።

  የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከሃይማኖት አባቶች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ጽሕፈት ቤት የኢኮኖሚ አማካሪ አስናቀ ይርጉ የሃይማኖት አባቶች ሀገርን ከነክብሯ ለማሻገር፣ ለሕዝብ ሰላም...