ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ።

13
ባሕር ዳር፡ ጌንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አጋርተዋል።
‎በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረጉ ቁልፍ ስምምነቶች ልውውጥን በጋራ መርተዋል። የታዳሽ፣ የተቀናጀ እና ዘላቂ ኃይል እንዲሁም የዲጂታላይዜሽን ፕሮግራምን ለመተግበር የሚውል የ54.6 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት፣ እና የ150 ሜጋ ዋት የጂኦተርማል የመንግሥት እና የግል አጋርነት አዲስ የማዕቀፍ እና የፍኖተ ካርታ ልውውጥ የውይይቱ ፍሬዎች ናቸው።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleተሻጋሪ ርዕይን የሰነቀ አጋርነት፤ ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወደ ብሩህ መጻኢ ጉዞ!
Next article“ጋሸና እና አካባቢው ከብልጽግና ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ ይኾናል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)