ተሻጋሪ ርዕይን የሰነቀ አጋርነት፤ ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወደ ብሩህ መጻኢ ጉዞ!

6
‎‎ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳይንስ ሙዚየም ያደረጉት ጉብኝት፤ ለሁለቱ ሀገራት የመጪው ዘመን የላቀ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂ እና ከፊታችን ላሉ ሰፊ ዕድሎች ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንጸባረቁበት ነው።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በያዝነው ግንቦት ወር አጋማሽ ለማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ ሊያስረክብ ነው።
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ።