ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገቡ።

8

 

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleየሐሰተኛ መረጃ እና ጥላቻ ንግግር ተጠያቂነት!
Next articleፓርቲዎች ሕግን እና ሀገርን አስቀድሞ መንቀሳቀስ መርሐቸው ሊኾን ይገባል።