አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማዘመን ስልታዊ አጋርነት መሠረቱ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማፋጠን የሚያስችል የስትራቴጂያዊ ዕድገት ስምምነት መፈራረማቸውን አስታውቀዋል። ይህ አጋርነት ባንኩ የቪዛን ዓለም አቀፍ አውታረ መረብ እና የቴክኖሎጂ ልምድ በመጠቀም የካርድ...

የነዳጅ እጥረት እንዳይፈጠር አዲስ ስምሪት ተሰጥቷል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ሊያጋጥም ይችላል በሚል ሀገራት የየራሳቸውን መፍትሄ እየወሰዱ ይገኛሉ። ኢትዮጵያም ከችግሩ ጋር ተያይዞ የነዳጅ እጥረት እንዳይገጥም ዜጎቿ ነዳጅን በቁጠባ...

በኑሮ ውድነት ላይ ሕገ ወጥ የታሪፍ ጭማሪ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሃብታሙ አሰማ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው። የእግር አካል ጉዳት ያለባቸው አቶ ሃብታሙ ስምንት የቤተሰብ አባላት እንዳሏቸው ገልጸውልናል። አነስተኛ የፍጆታ ምርቶችን እየነገዱ ቤተሰባቸውን እንደሚያሥተዳድሩም ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም ወደ...

አምራች ኢንዱስትሪዎች ለዜጎች የሥራ እድል መረጋገጥ ምሰሶ እየኾኑ ነው።

ባሕር ዳር (መጋቢት 16/2018 ዓ.ም) በአማራ ክልል የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርቶችን በማምረት የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ከመሸፈን ባለፈ ለወጣቶች አዲስ የሥራ ዕድል እየፈጠሩ ይገኛሉ። ይህ የኢንዱስትሪ ዕድገት ለዘመናት የቆየውን የመንግሥት ሥራ ብቻ የመጠበቅ ባሕል በመስበር፣...

የተቋማት ነዳጅን በቁጠባ የመጠቀም ልምድ ምን ይመስላል?

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ በአንድ ማኅበረሰብ ወይም ሀገር እድገት ውስጥ እጅግ ከፍተኛ ሚና አለው። መንግሥታዊም ኾኑ የግል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ውጤታማ አገልግሎት ሲሰጡ የዜጎችን ሕይወት ያቃልላሉ፤ አመኔታን ይገነባሉ፤ ለኢኮኖሚ እድገትም...