በበጀት ዓመት 1ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ጠቅላላ ገቢ ማስመዝገቡን ሂጅራ ባንክ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ አጠቃላይ ሃብት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ከፍ ማለቱን ባንኩ አስታውቋል።
የሂጅራ ባንከ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዳውድ ቀኖ አባገሮ ሂጅራ ባንክ በ2024/25 የበጀት ዓመት የሦስተኛ ዓመት የዕድገት ስትራቴጂ...
የኢ-ኮሜርስ የንግድ ሥርዓት ለሀገሪቱ የተሻለ ዕድል ይዞ መምጣቱ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢ-ኮሜርስ የንግድ ሥርዓት ለሀገሪቱ የተሻለ ዕድል ይዞ እንደመጣ አስታውቋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ ላይ ለተሰማሩ የተለያዩ ተቋማት ሥልጠና ሰጥቷል።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው...
ንጋት ኮርፖሬት ከ1 ነጥብ 792 ቢሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንጋት ኮርፖሬት የሥራ አፈጻጸም በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4 ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ቀርቧል።
የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረቡት የኮርፖሬቱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...
ባለፉት ወራት ከ597 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ተስቧል።
ባሕርዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ሥራ አስፈጻሚ ዘመን ጁነዲ ባለፉት ስድስት ወራት 597 ሚሊዮን...
በኢንዱስትሪ ዘርፉ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ቢግ ዊን ፊላንትሮፒ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ሰምምነቱን የተፈራረሙት የኢዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ከሰተ...