ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ መርከቦችን አጅቦ የማውጣቱ ዘመቻ ለጊዜው እንዲቆም አዘዙ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ መርከቦችን አጅቦ የማውጣቱ ዘመቻ ለጊዜው እንዲቆም አዝዘዋል።
የአሜሪካ የጦር መርከቦች እና የንግድ መርከቦችን በወሽመጡ ውስጥ ታጅበው እንዲያልፉ የሚያደርገው ሥራ በድንገት እንዲቋረጥ ተደርጓል። ዓላማው ደግሞ...
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለሙስሊሙ ማኅበረሰብ በሀገሪቱ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ በንቃት እንዲሳተፍ ትልቅ ዕድል...
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦሥተኛው የኢትዮጵያ የሽሪዓ አማካሪዎች ዓመታዊ ጉባኤን የኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ ባለሙያዎች ማኅበር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር ዛሬ አካሂደዋል።
የማኅበሩ ፕሬዚዳንት አብዱልቃድር ወለላ በመድረኩ ላይ እንደገለጹት ማኅበሩ ከተመሠረተበት የካቲት...
የንግድ ቤቶችን ለመከራየት የሚከፈል የቁልፍ ክፍያ ያስጠይቃል?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስሟን መግለጽ ያልፈለገች አንዲት ወጣት ከሁለት ዓመት በፊት በባሕር ዳር ከተማ በአልባሳት ንግድ ሥራ ዘርፍ ተሠማርታ ስትሠራ እንደነበር ለአሚኮ ዲጂታል ተናግራለች።
በወቅቱ ቤተሰቦቿ ከሰጧት የሥራ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ውስጥ 60...
ከነዳጅ ቁጠባ እስከ ታዳሽ ኀይል፤ የኢኮኖሚ ጫናን የመቋቋም መፍትሔዎች
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በውጥረት ውስጥ ያለው የመካከለኛው ምሥራቅ ዳፋ በበርካታ ሀገራት የኢኮኖሚ ጫና አሳድሯል። በሆርሙዝ ሰርጥ ያለው የሰላም መናጋት በነዳጅ እና በተለያዩ የግብይት ሂደቶች ላይ ማነቆ ፈጥሯል።
ጦርነቱ በነዳጅ እና በሌሎች የንግድ...
“የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጫ ማህተማችን ነው።” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር ፡ ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ፣ ጂዳ እና ቂምቢቢት ወረዳ ወሬርሶ ማሊማ፣ ሲባ ሲርቲ፣ ሰገሌና ደርማሙሳ ቀበሌ የለማ...








