
ባሕር ዳር ፡ ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ፣ ጂዳ እና ቂምቢቢት ወረዳ ወሬርሶ ማሊማ፣ ሲባ ሲርቲ፣ ሰገሌና ደርማሙሳ ቀበሌ የለማ የኩታ ገጠም የስንዴ ሰብል ስኬታማነት ገልጸዋል።
ይህ የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት በምግብ ራስን የመቻል እና የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጫ ማህተማችን ነው ብለዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
