
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት መልእክተኛ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።
“ዛሬ ጠዋት ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ፤ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ስላለው ትብብርም ተወያይተናል” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
