ከአቮካዶ ልማት እስከ ኤክስፖርት ገበያ የአረንጓዴ አሻራ ገጸበረከት።
አርሶ አደር ናቸው፤ የሥራ ሰው ያውም የሥራ ወዳዱ
የሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ ቆጋ አካባቢ ነዋሪ አርሶ አደር ሻረው በላይ። አርሶ አደሩ አርሰው እና አንደፋርሰው የሚያድሩ ንቁ አርሶ አደርም ናቸው። አርሶ አደሩ ባለፉት 7...
“ከግብርና ምርት ከ562 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ተገኝቷል” አቶ ፈንታው ፈጠነ
የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የኤክስፖርት ምርት፣ የውጭ ምርት መተካት እና ገበያ ማረጋጋትን በተመለከተ የተከናወኑ ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፈንታው...
አምራች እና ሻጭን በቀጥታ የሚያገናኙ የገበያ ማዕከላት ግንባታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል።
የአማራ ክልል የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የግብይት ሥርዓቱን ለማስተካከል፣ የገበያ ተደራሽነትን ለማስፋት እና የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የሚያስችሉ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው።
የቢሮው ምክትል ኀላፊ አትክልት አሳቤ በክልሉ የከተማ ልማት ክላስተር ውይይት ላይ...
በማክሮ ኢኮኖሚው ላይ አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት እየተሠራ ነው።
የአማራ ክልል ከተማ ልማት ክላስተር የክረምት ሥራዎች የመስክ ሱፐርቪዥን የውይይት መድረክ አካሂዷል። የክላስተር ጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ መሐመድ ጀማል (ዶ.ር) በአሁኑ ወቅት የ90 ቀናት የክረምት ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ትግበራ መግባቱን አስታውቀዋል። ክረምቱ የዝግጅት ብቻ ሳይኾን...
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና የኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ !
ኢትዮጵያ ከሐምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ገብታለች። ማሻሻያው የመንግሥትን ገቢ ማሳደግ እና የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በገበያ ሥርዓት እንዲወሰን ማድረግን ዓላማ ያደረገ ነው።
በመደበኛው እና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት ማጥበብም...








