ሆርሙዝ ክፍት ኾኖ እንዲቀጥል ኢራን የተጣለባት እገዳ እንዲነሳላት እየጠየቀች ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2018 (አሚኮ) የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መሐመድ ባገር ጋሊባፍ አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችው ወታደራዊ የባሕር ላይ እገዳ ካልተነሳ የሆርሙዝ ሰርጥ ክፍት ኾኖ አይቀጥልም ብለዋል።
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን አሜሪካ ወደምትፈልገው ድርድር...
የሆርሙዝ ወሽመጥ ክፍት ሆነ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤልና ሊባኖስ መካከል የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አስታውቀዋል።
የወሽመጡ መከፈት ዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ...
“ሀገርን የሚያለማው ትብብር ነው” ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ፕሮጄክት ተጠናቅቆ መመረቁ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ ሪዞርቱ ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣...
በጤና ተቋማት የነዳጅ እጥረት እንዳይፈጠር ምን እየተሠራ ነው ?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሚገኙ ጤና ተቋማት መካከል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዱ ነው።
የጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሥራ አሥኪያጅ ደርሶ ሲሳይ ሆስፒታሉ ከ200 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን...
በነዳጅ ስርጭት ላይ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመግታት ጠንካራ ክትትል እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል እየተተገበረ ያለውን ነዳጅን በቁጠባ የመጠቀም ሥራ ተገን በማድረግ የሚከናወኑ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመቆጣጠር እና የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማረጋጋት የሚያስችል አዲስ ጥብቅ የአሠራር ሥርዓት መዘርጋቱን የክልሉ መንገድ፣ ትራንስፖርት...








