የሆርሙዝ ወሽመጥ ክፍት ሆነ።

5

 

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤልና ሊባኖስ መካከል የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አስታውቀዋል።

የወሽመጡ መከፈት ዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ያለውን ውጥረት ያረግባል ተብሎ ይጠበቃል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን 205 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል።
Next articleከኢራን ጋር የሚደረጉ ንግግሮች በፍጥነት ሊጠናቀቁ መቃረባቸውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።