
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የበቆሎ መስኖ ሥራዎችን አስመልክተው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። 👇
እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ስራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል። የተገኘው ጅምር ውጤት፤ ኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ ከመቀበል ወጥታ ራሷን መመገብ የምትችል ሀገር የማድረግ ታላቁ ህልማችን እውን የሚሆንበት መንገድ ላይ ስለመሆኑ አመላካች ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
