ዘምዘም ባንክ የሰነድ መዋዕለ ንዋይ ምዝገባ ማረጋገጫ አገኘ።
#አዲስ_አበባ: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ከአምስት ዓመታት በፊት የተመሠረተው ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ ባንክ ነው።
በበጀት ዓመቱ ባንኩ ተደራሽነቱን በማስፋት እና የዲጂታል አሠራሮችን በመከተል ውጤታማ መኾኑን የዘምዘም ባንክ ሥራ አሥፈጻሚ መሊካ በድሪ...
🥑 በአማራ ክልል ለአቮካዶ ምርት ትኩረት ተሰጥቶታል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአቮካዶ ምርት በአማራ ክልል ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠው የመጣ እና በፍጥነት እያደገ ነው። በተለይም የተሻሻሉ የአቮካዶ ዝርያዎችን በማምረት ትልቅ ትኩረት ተሰጥቷል።
እንደ አማራ ክልል ግብርና ቢሮ መረጃ...
የጥጥ ምርት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን።
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል "የነጭ ወርቅ ምድር" በመባል ከሚታወቁ አካባቢዎች መካከል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አንደኛው ነው።
ዞኑ የጥጥ ምርትን በስፋት በማምረት ይታወቃል።
በዞኑ እየተከናወነ ያለው የጥጥ ልማት ለባለሀብቶች ተጠቃሚነት የላቀ...
በሆርሙዝ ሰርጥ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ጥረት እያደረገች መኾኗን ኢራን ገለጸች።
ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለው ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ አሁንም ዘላቂ እልባት አላገኘም።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጊቺ በሆርሙዝ የባሕር መስመር ዙሪያ ያለው ሁኔታ በጣም ውሥብሥብ መኾኑን ገልጸዋል። ቴህራን የውኃ...
የበርበሬ አምራቾች የኪሳራ ስጋት እና የምርምር ተስፋዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገበያ ላይ የበርበሬ ዋጋ መናር ሸማቹን ክፉኛ እያማረረ ነው። አምራች አርሶ አደሮች ደግሞ በበሽታ ምክንያት ምርቱ በመቀነሱ የልፋታቸውን ዋጋ እያጡ እንደኾነ ሲገልጹ ይስተዋላል።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ...








