የወጣቶች የድጋፍ ሰልፍ በትክል ድንጋይ ከተማ
ጎንደር: ግንቦት 14/2018 ዓ .ም ( አሚኮ) "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መልእክት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ የወጣቶች የአደባባይ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉ ላይ...
የፕላስቲክ ከረጢቶችን ባለመጠቀም ጽዱ ከባቢን እንፍጠር!
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የፕላስቲክ ከረጢት ማምረት፣ ወደ ሀገር ማስገባት፣ መሸጥ እና መጠቀምን በተመለከተ የሚደነግግ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ጸድቆ ወደ ሥራ መግባቱ የሚታወስ ነው።
አዋጁን መሠረት በማድረግ የባሕር ዳር ከተማ...
ጀጎልን አሳምሮ የቱሪስት ፍስሰትን የጨመረው የኮሪደር ልማት።
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል ባለፉት ዓመታት በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ከ22 ኪሎ ሜትር በላይ የኮሪደር ልማት ሥራ መከናወኑን የክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል።
በክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ...
“ድምጽን በነጻነት የመስጠት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን” የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ እና አሳታፊ በኾነ መልኩ እንዲጠናቀቅ ሰፊ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን አስታውቋል።
የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን የምርጫውን ስኬታማነት ለማረጋገጥ...
ከአራት ዓመት ጨለማ በኋላ ብርሃን ያገኘችው የሻሁራ ከተማ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማ ላለፉት አራት ዓመታት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጡ የነዋሪዎችን ሕይወት በእጅጉ ፈትኖ ቆይቷል።
የከተማው ነዋሪ አቶ ካሴ ይስማው፣ መብራት ጠፍቶ በነበረባቸው ዓመታት ማኅበረሰቡ የገጠመውን እንግልት ያስታውሳሉ። ችግሩ...








