🗳️ “ሴቶች በድምጻቸው ሀገር ይገነባሉ ፤ በአንደበታቸው ሰላምን ይሰብካሉ”

  ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ማኅበራዊ ዘርፍ ሥር የሚገኙ ሴት የመንግሥት ሠራተኞች ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ለማስቻል የጋራ ውይይት አካሂደዋል። ​ ​የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ...

ምርምር እና የዲጂታል ዘርፍ የቀጣይ የሚዲያዎች ትኩረቶች መኾን ይገባቸዋል።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የቦርድ ሠብሣቢ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መገናኛ ብዙኃን ራሳቸውን አኹን ባለው የቴክኖሎጅ አቅም ልክ መገንባት እና ማዘመን አለባቸው ብለዋል። አምባሳደር...

የኢትዮ- ዱባይ የኢንቨስትመንት አጋርነት መጀመር የሁለቱን ሀገራት የንግድ ልውውጥ እንዲያድግ አድርጎታል።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲስ አድማስ" በሚል መሪ መልዕክት የተዘጋጀው የኢትዮ ዱባይ ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የዱባይ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጭ ተጠቅመው መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈስሱ ጥሪ ቀርቧል። ፎረሙ የተባበሩት...

ሀገራዊ ምክክሩ ልዩነቶቻችንን በውይይት እና በመግባባት ለመፍታት ጠቃሚ መድረክ ነው።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሃይማኖት አባቶች እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ያሳተፍ የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች ማረጋገጫ ግብዓት ማሠባሠቢያ መርሐ ግብር አካሂዷል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በኮሚሽኑ ባለፉት አራት...

ወጣቶች ለትልቅ ሀገራዊ ኀላፊነት መሥራት ይጠበቅባቸዋል።

  እንጅባራ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊ ወጣቶች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለፓርቲው ያላቸውን ድጋፍ በጎዳና ላይ ሰልፍ ገልጸዋል። "በጸና እና በተደራጀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን" በሚል...