ከበረሃው ትስስር እስከ ዛሬው ስሁት ሽርክና፦ የሕገወጡ ሕወሃት የጥፋት መንገድ !

  ከምሥረታው ጀምሮ ከአንድነት ይልቅ የልዩነት ፍሬን የዘራ፤ አብሮ ከመኖር ይልቅ መለያየትን የመረጠ፤ ከሰላም ይልቅ ግጭት እና ጦርነትን ማደሪያው ያደረገ፤ ከልማት ይልቅ ጥፋት ሱስ የኾነበት ቡድን ነው ሕገ ወጡ ሕወሃት። ከትግል መስመር እስከ ርዕዮተ ዓለም፤ ከንድፈ...

የአማራ ክልል መንገድ ትራንፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ 13 ሚሊዮን በሚጠጋ በጀት የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን...

  አቶ ምትኩ ይትባረክ በባሕር ዳር ከተማ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የእግር አካል ጉዳተኛ እና ጡረተኛ የኾኑት እኒህ አባት ከልጆቻቸው መካከል ሦሥቱ በትምህርት ገበታ ላይ ይገኛሉ። አንደኛው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ ሲኾን ቀሪዎቹ...

በባሕር ዳር ከተማ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

  በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ23ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ የወጣቶች...

ወልቃይት ጠገዴ የኢትዮጵያ ሳንባ ናት ፤ ተከዜ ደግሞ የደኅንነት እና የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው!

  በቹቹ አለባቸው (ዶ.ር) የተጻፈው "የተከዜ ፖለቲካ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በጎንደር ከተማ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። በምረቃው ላይ የተገኙት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...

🏫 📚ኢዜአ በባሕር ዳር ከተማ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማሪያ ክፍሎች ግንባታ አስጀመረ።

  የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ7 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ወጭ ለሚያስገነባው የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍሎች በከተማው በምሥራቅ ግዮን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀምሯል። የኢዜአ ምክትል...