ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ ባለድርሻዎቹን ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ለ132 ዓመታት በትጋት ሲያገለግል የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መሠረት ከልማት ድርጅትነት ወደ አክሲዮን ማኅበርነት ተቀይሯል።
መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ካከናወናቸው ተግባራት የኢትዮጵያ የካፒታል...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ውሳኔዎቹ ቀጥሎ ቀርበዋል፦
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡...
“ብልጽግና ፓርቲ ደብረታቦር ከተማን ወደ ሚመጥናት ከፍታ ለማድረስ ይሠራል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ
ደብረታቦር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ኀይለኢየሱስ ሰለሞን የረጅም ጊዜ የሕዝብ ጠያቄ...
ምርጫው ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል።
ጎንደር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ በአይከል ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ...
የድምፅ መስጫ ካርዶች ሕትመት ተጠናቆ ስርጭት ተጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያገለግሉ የድምፅ መስጫ ካርዶች ሕትመት ተጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንና ስርጭት መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ዛሬ ለጋዜጠኞች እና ለተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን...








