“ማዕረግ ግዳጅን በላቀ ውጤት በመፈጸም የሚገኝ ክብር” ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ
የምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ በባሕር ዳር ለሚገኙ የዕዙ ስታፍ አባላት ማዕረግ አልብሰዋል። በዚሁ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልእክት ማዕረግ እንዲሁ የሚሰጥ ነገር አይደለም፤ ውጣ ውረድ እና ድካም አለው ብለዋል። ግዳጅን...
በቱሪስት ከተማዋ ደባርቅ እየተከናወነ ያለው የልማት ሥራ ለንግድና ለቱሪዝም ዕድገት አዲስ ተስፋ ፈንጥቋል።
በደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ በማሻሻል ለንግድ እንቅስቃሴ እና ለቱሪዝም ፍሰት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ጥንታዊቷ ደባርቅ ከልማት ርቃ መቆየቷን ያነሱት የከተማዋ ነዋሪዎች የኮሪደር ልማቱ የሁሉንም ፍላጎት የሚያሟላ በመኾኑ ማኅበረሰቡ...
የሻደይ በዓል በሰላም እንዲከበር የጸጥታ መዋቅሩ ዝግጅቱን አጠናቋል።
የሻደይ በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲውል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር ቆይታ ያደረጉት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮማንደር አምበሉ ጥላሁን ሻደይ ለሴቶች እና...
ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኾነው ተሾሙ።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ሾመዋል።
በሌላ በኩል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኾነው ሲያገለግሉ የቆዩት ኮሚሽነር ጄነራል...
ለሰላማዊ አማራጭ እና ለዘላቂ ልማት ቅድሚያ ተሰጥቷል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ለሰላማዊ አማራጮች ቅድሚያ በመስጠት በዞኑ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
የፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ከሁለት ዓመት በፊት የነበረው የሰላም እጦት በኅብረተሰቡ ላይ አስከፊ ችግር ጥሎ ማለፉን አስታውሰዋል። ባለፈው...








