የምክክር ሀሳቦችን የማጣጣም እና የማጠናቀቅ ሥራ ወደ መጠናቀቁ ተቃርቧል።
በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በተለያዩ ቡድኖች ተከፋፍለው ሲካሄዱ የቆዩ የምክክር ሀሳቦችን የማጣጣም እና የማጠናቀቅ ሥራ ተጠናቅቆ ለሁሉም ተሳታፊዎች ሊቀርብ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረ ሥላሴ ተናግረዋል።
ላለፉት ቀናት ሲከናወን የቆየው የማጣጣም...
የባሕር በር ማግኘት የሕልውና ጉዳይ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።
የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም እና ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ ወሳኝ የሕልውና ጉዳይ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ ወጣቶች ገልጸዋል።
አስተያየታቸውን የሰጡት ወጣት ቴዎድሮስ ተስፋዬ እና ወጣት ወሩ ነጋሽ የባሕር በር...
የአዲስ ዓመት ማብሰሪያው እና የወጣቶች የፍቅር መግለጫው የእንግጫ ነቀላ።
ወርሐ ነሐሴ ምድር በልምላሜ የምትሞላበት እና የአዲስ ዓመት መምጣት በጉጉት የሚጠበቅበት ወቅት ነው። በምዕራብ ጎጃም እና ምሥራቅ ጎጃም ዞኖች ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ የእንግጫ ነቀላ እና ከሰይ አጨዳ በዓል በልዩ ድምቀት ይከበራል።
ወጣቶች እና ልጃገረዶች...
ከተሞች በፕላን ካልተመሩ የሕገ ወጥ ድርጊቶች ማዕከል ሊኾኑ ይችላሉ።
የአማራ ክልል ፕላን ኢንስቲትዩት ያለፈውን በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው።
በተጨማሪም በፕላን አተገባበር የሕግ ማዕቀፍ ዙሪያ ለዞን፣ ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እና ለከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች እና ባለሙያዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የአማራ ክልል...
የቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጆች ለዜጎች የሥራ ዕድል ፈጠራ ዋነኛ መሠረቶች ናቸው።
ፋዊ ኢትዮጵያ ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከክልል ተቋማት እና ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየመከረ ነው።
የፋዌ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሰላማዊት አድማሱ እንደተናገሩት ድርጅቱ ከአጋር የመንግሥት ተቋማት እና ከግል ዘርፉ ጋር...








