የመንግሥት እና የሕዝብን ጥቅም ለማስከበር በተከናወኑ ሥራዎች ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል።

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ከባለድርሻ አካላት ጋር የገመገመ ነው። በበጀት ዓመቱ የመንግሥት እና የሕዝብን ጥቅም ለማስከበር በተከናወኑ የሕግ፣ ፍትሐ ብሔር እና የወንጀል ፍትሕ አሥተዳደር ሥራዎች ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን አስታውቋል። የአማራ...

ከጥርስ መፋቂያ ሽያጭ እስከ ሃብት ማማ – የሥራ ፈጣሪነት ተምሳሌት

"የችግር ጽናት ለፍሬ ያበቃል" እንደሚባለው የዛሬዋ ባለታሪካችን በገጠሟት ውጣ ውረዶች አልተበገረችም፤ ይልቁንም የበለጠ እየበረታች አሁን ላይ የላቀ የገቢ ምንጭ ማማ ላይ ትገኛለች - አጸደ አጥናፉ። በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በባሕል አልባሳት ዘርፍ ተሠማርታ ትገኛለች፤ በዘርፉም...

ከቀጣናዊ ስጋቶች በላይ ከፍ ብሎ የተቀመጠው የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት

ብሔራዊ ጥቅም የአንድ ሀገር ሕልውና ዋና ቋጠሮ ነው። የሉዓላዊነት መከበር፣ የሁለንተናዊ ደኅንነት ዋስትና፣ የምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት ሞተር፣ የዲፕሎማሲ ማሳለጫ ዋና መሣሪያም ነው። ይህ ብሔራዊ ጥቅም የሚረጋገጠው እና የሚከበረው በተቀናጀ የሕዝብ ተሳትፎ፣ በቁርጠኛ መንግሥታዊ መዋቅር ብሎም...

ሻደይ – የክረምቱም የገበያውም ድምቀት

ሻደይ ከባሕላዊ የልጃገረዶች ጨዋታነት ባለፈ ትልቅ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ በዓልም ነው። በሰቆጣ ከተማ ማክሰኞ ገበያ ላይ ለሻደይ የሚዋቡበትን ጌጣጌጥ ሲገዙ ያገኘናቸው አቨገሸይ እና ጥሩነሽ ኪሮስ ሻደይ ሲመጣ ገበያው በባሕላዊ ጌጣጌጦች እና አልባሳት ይሞላል ብለዋል። ለሻደይ የሚኾናቸውን...

🕊️ ከአፈሙዝ ጩኸት ወደ አዕምሮ ከፍታ – የዕውነተኛ ጀግንነት ምልክት

  ማንኛውም የትጥቅ ትግል መነሻው የቱንም ያህል ፍትሐዊ እና የህልውና ጉዳይ ቢኾንም ጊዜው ሲረዝም እና መልክ ሲቀይር ራሱ የተነሳለትን ማኅበረሰብ የሚበላ የውስጥ ነቀርሳ መኾኑ አይቀርም። በአማራ ክልል አሁንም ድረስ የዘለቀው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ለሰላም እጦት...