“የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመግታት ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በቅርበት እንሠራለን”...

  አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ፊርማ ሥነ ሥርዓት አድርገዋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ባለሥልጣኑ...

🚜 ለሜካናይዜሽን እርሻ ትኩረት መስጠቱን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና መምሪያ...

  ​ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሜካናይዜሽን ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባለፈ ምርቶችን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ሚናው ከፍተኛ ነው። በአማራ ክልል የሜካናይዜሽን እርሻ በስፋት ከሚተገበርባቸው አካባቢዎች መካከል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ቀዳሚ...

የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት ወጣቶች ፋና ወጊ መኾን ይጠበቅባቸዋል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ወጣቶች በኤች አይ ቪ ስርጭት ያላቸውን ተጋላጭነት ለመቀነስ ያለመ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት የኤች...

🕯”በኤሌክትሪክ ኀይል ችግር ምክንያት ወደ ትናንቱ ዘመን መመለስ የለብንም” የበየዳ ወረዳ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በበየዳ ወረዳ እና ጠለምት ወረዳዎች የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት አለመኖሩ ማኅበረሰቡን ወደ ትናንቱ ዘመን መልሶታል። በዞኑ በሁለቱም ወረዳዎች በርካታ ሕዝብ ቢኖርም የመሠረተ ልማት ትኩረት አለማግኘታቸው በዚህ...

በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞች ይተከላሉ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሐይቅ ዳርቻ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)ን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች...