ስሙን የወረስሽ፣ ግብሩን የጠበቅሽ – ደብረ ታቦር

  ብርሃን የበራበትን፤ መለኮት የተገለጠበትን፤ ምስጢር የተመሰጠረበትን ተራራ በአምሳሉ የተሰጠሽ፤ ለክብሩ መገለጫ የታደልሽ፤ ስሙን የወረስሽ፤ ግብሩን የጠበቅሽ፤ የትናንቱን ያጸናሽ፤ የዛሬውን የዋጀሽ፤ የነገውን ዛሬ ላይ ያበጃጀሽ ጥንታዊት ነሽ። በታቦር ላይ የኾነውን ሥርዓት ትፈጽሚያለሽ፤ የጌታን ክብር ትገልጫለሽ፤ በዚያ...

በዓለ ደብረ ታቦር በደብረ ታቦር

  የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከብሯል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አሥተዳዳሪ መላከ ታቦር ዘወዱ መንግሥቱ በዓሉ ከአጋር አካላት ጋር በመቀናጀት መከበሩን ገልጸዋል። በበዓሉ ወቅት ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን...

በሕዝብ ስም እየማሉ የሕዝብን ሰላም መንሳት ይብቃ

  በአማራ ክልል ለረጅም ጊዜ የዘለቀው የሰላም እጦት የክልሉን ሕዝብ ለዘርፈ ብዙ ቀውስ ዳርጎታል። ግጭቱ በሕዝብ ደኅንነት፣ በማኅበራዊ መስተጋብር እና በኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አደጋ ጥሏል። ⚠️ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፣ የሕክምና አገልግሎት እንዲስተጓጎል ምክንያት ኾኗል፤ እናቶች፣ ሕጻናት እና...

ታላቅ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረ ሥላሴ የምክክር ጉባኤውን ዕለታዊ ሂደት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከስምንቱም ቡድኖች የተውጣጡ የምክክር ሃሳቦች አደራጅ ተሳታፊዎች ሥራቸውን ሢሠሩ እንደቆዩ ተናግረዋል። የስምንቱንም ቡድን አጀንዳ አደራጅቶ ማቅረብ ጥንቃቄ የሚፈልግ...

የሻደይ ባሕላዊ ጨዋታን የቱሪዝም ማዕከል ማድረግ ይገባል።

የሻደይ ባሕላዊ ጨዋታ ለሀገር እና ለአካባቢው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጥቅም የሚያስገኝ የቱሪዝም ሀብት ነው። በዓሉን ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ለማስተዋወቅም በትኩረት መሥራት እንደሚያስፈልግ በዘርፉ ጥናት ያደረጉ የፎክሎር ባለሙያዎች ገልጸዋል። በሁሉም የዋግ ኽምራ አካባቢዎች የሚከበረውን የሻደይ ጨዋታ አስመልክተው በሥነ-ቃሉ...