የባሕር ዳር ልዩ ውበት ድንቅ መልኮች!
የውበት ሰገነቷ ባሕር ዳር ከተማ ከተፈጥሮ ውበቷ እና ከታሪክ ሃብቷ ጋር ጸጋ ተደራርቦ የተሰጣት ከተማዋ በኮሪደር ልማት አምራ፣ ደምቃ፣ ተሞሽራ እና ጣናን ተንተርሳ ኑ ይጎብኙን እያለች ትገኛለች።
ባሕር ዳር ከተማ ስትታሰብ የጣና ሐይቅ፣ የባሕር ዳር...
አካል ጉዳተኝነትን በጽናት ያሸነፈው የአሻግሬ ፈቃዴ የትንሣኤ መንገድ!
የዛሬው ባለታሪካችን ከአርሶ አደር ቤተሰብ የተገኘ ብርቱ ልጅ ነው። በልጅነቱ በደረሰበት የጤና እክል ምክንያት አካል ጉዳተኛ ኾኗል። ስሙ አሻግሬ ፈቃዴ ይባላል። በለጋነት ዕድሜው እንደ እኩዮቹ በትምህርት ቤት በመገኘት መማር እንዳልቻለ አጫውቶናል።
የትምህርት ዕድል አለማግኘቱ እና...
ሕጋዊ የገቢ መሠብሠቢያ ኬላዎች የትኞቹ ናቸው?
ድካማቸው እና ጥረታቸው በየመንገዱ በሚዘረጉ ሕገ ወጥ ኬላዎች ከንቱ የኾነባቸው አልሚ ባለሀብቶች እና ነጋዴዎች ሲማረሩ ይሰማል።
በምዕራብ ጎንደር ዞን በግብርና ልማት ላይ የተሰማሩት አቶ ማስተዋል ማዘንጊያ በብዙ ወጭ እና ድካም ያመረቱትን ምርት ወደ ገበያ ለማቅረብ...
የሶለል በዓልን በራያ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል።
ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ደመናው እየገፈፈ ሲሸሽ፣ ፀሐይም ሙሽራ መስላ ትገለጣለች፤ መሬት በአረንጓዴ ተውባ የልምላሜ ልብሷን ትለብሳለች፤ ጋራው እና ሸንተረሩ በአበቦች ማሸብረቅ ይጀምራሉ።
በዚህ ወቅትም ልጃገረዶች ዓመቱን ሙሉ ሲናፍቁት የከረሙትን ባሕላዊ ጨዋታ የሚጫወቱበት የአሸንድዬ ቅጠልም ይለመልማል።...
የማይረሳው ቁስል
ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ባለው የትግል እና የሥልጣን ጉዞው ውስጥ፣ የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም ከግል እና ከቡድናዊ ዓላማው በታች በማድረግ በርካታ የፖለቲካ እና የጂኦፖለቲካ ሴራዎችን ሲፈጽም ቆይቷል።
የተከዜ ፖለቲካ መጽሐፍ ደራሲ ቹቹ አለባቸው...








