ለሻደይ ከመሰባሰብ እስከ ልማት ማህበር ምስረታ – የዋጎች ዋልማ
የዋግ ሕዝብ ባሕላዊ እና ማህበራዊ መገለጫ የኾነው የሻደይ በዓል፣ ከሴቶች ነፃነት እና ከትውፊታዊ ክዋኔነቱ ባሻገር የዋግ ልማት ማኅበርን (ዋልማ) በማዋለድ ለአካባቢው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ዕድገት መሠረት መጣል ችሏል ይላሉ የዋልማ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ...
የታሪክ እና የባሕል መስታወቱ አሚኮ
አሚኮ የሻደይን በዓል በዓለም መድረክ እያስተዋወቀ ያለ የባሕል ድምቀት እና መስታወት እንደኾነ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ አስታውቋል።
የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ ከነሐሴ 16 እስከ 21/16/2018 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል። ይህንን ባሕላዊ...
“የአፍሪካ የጤና ችግሮች የጋራ መፍትሔ ይፈልጋሉ” ዶክተር መቅደስ ዳባ
የአፍሪካ የጤና ችግሮች የሀገር ድንበር የማያውቁ በመኾናቸው የአህጉሪቱ ሀገራት በጋራ መሥራት እና የጤና ሥርዓታቸውን ማጠናከር እንደሚገባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገልጸዋል።
ሚኒስትሯ ይህንን ያሉት በ13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ኤግዚቢሽን ላይ ነው።...
“አዲስ አበባን የአፍሪካ የሕክምና ማዕከል ለማድረግ እንሠራለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው አዲስ አበባን በልዩ የጤና አገልግሎት እና በሕክምና ቱሪዝም ዘርፍ ቀዳሚ የአፍሪካ መዳረሻ ለማድረግ እንደሚሠራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል።
በየዓመቱ በርካታ...
“አፍሪካውያን በራስ አቅም የጤና ሉዓላዊነታችንን ልናረጋግጥ ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ተመስገን ጥሩነህ 13ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ 13ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም...







