ምርጫ ዜጎች ለሚወዷት ሀገር ሲሉ የሚተገብሩት ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚደረጉ ዝግጅቶች በየአካባቢው ተጠናክረው ቀጥለዋል። የሰሜን ጎጃም ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያም ምርጫው ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ ገብረ ሥላሴ ታዘብ የምርጫው ሂደት...

በሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። ከሰሜን ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ሲገቡ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከለካያ ሠራዊት መሪዎች...

“የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ለምርጫው ያደረገው ዝግጅት ጠንካራ ነው ” ፊልድ ማርሻል...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በሰው ኃይል፣ በትጥቅ እና በቴክኖሎጂ ያደረገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ በዋና መሥሪያ ቤቱ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ለጋራ ግብረ ኃይሉ ማብራሪያ ሰጥቷል። በመርሐ...

” ‘መንገድ ተዘግቷል’ በሚል የሚራገበው ፕሮፖጋንዳ የጽንፈኛ ኃይሉ የተለመደ የሐሰት ወሬ ነው” እሸቱ የሱፍ...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ የጸጥታ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል። የምርጫ ቁሳቁስ በክልሉ በሚገኝ የምርጫ ክልሎች...

ለስኬታማ የምርጫ ሂደት የማኅበረሰቡ ሚና ጉልህ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ እንዲኾን በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ተሾመ ብዙ በምርጫ ወቅት የፖሊስ ሚናን እና የምርጫ ሕግጋትን...