
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የክልል እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትን ይፋ አድርጓል።
ዛሬ የማጠቃለያ ውጤቱ ይፋ በተደረገው መሠረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በክልል ምክር ቤቶች ከፍተኛውን መቀመጫ በማግኘት በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የብልጽግና ፓርቲ በአብላጫ ድምጽ ማሸነፉን ቦርዱ አስታውቋል።
#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ብልጽግና_ፓርቲ #ኢትዮጵያ
ዘጋቢ: ቤቴልሄም ሰለሞን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
