
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ከሰሜን ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ሲገቡ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው
የሀገር መከለካያ ሠራዊት መሪዎች እና የአንጎት ወረዳ የጸጥታ የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርጋውላቸዋል።
በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ መግባታቸውን ቀጥለዋል። የታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበል ለክልሉ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
