በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሠብሥቧል።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከአገልግሎት ገቢ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሠብሠብ ታቅዶ እስከ በጀት ዓመቱ ማጠናቀቂያ ድረስ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ተሠብስቧል። ይህም የዕቅዱን 87 ነጥብ 8...
የሕዝባዊ በዓላት – ከባሕል መገለጫነት እስከ ኢኮኖሚ ምንጭነት
የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል እና የቡሔ ክብረ በዓላት የሕዝቦች የማንነት መገለጫ፤ የባሕል እሴቶች ኾነው በድምቀት እየተከበሩ ነው።
እነዚህ በዓላት በዋናነት ልጃገረዶች የሚሳተፉባቸው፤ ድንቅ የባሕል ትርዒት የሚቀርቡበት፤ የቱሪስቶችን ቀልብ የሚስቡ ክዋኔዎች የሚንጸባረቅባቸው የአደባባይ ሁነቶች ናቸው።
ስያሜያቸው እንደየአካባቢው ይለያይ...
ዋግሹም ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ 272 የጤና ባለሙያዎችን አስመረቀ።
በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው ዋግሹም ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በአምስት የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 272 የጤና ባለሙያዎች አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ ሹመት ጥላሁን ኮሌጁ በጤናው ዘርፍ ያለውን የሰው...
በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት ማዕከል ተጠናቅቆ ወደ ሥራ...
በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ረገድ ከፍተኛ አቅም ይፈጥራል።
ተቋሙ ለአካባቢው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ መፋጠን ትልቅ አዎንታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል።
የአማራ ክልል መንገድ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ...
የሦስት ዓመታት የተማሪና ትምህርት ቤቶች ናፍቆት ሊፈታ ይኾን?
ላለፉት ሦሥት ዓመታት ተማሪዎችን የተራቡት ትምህርት ቤቶች ከናፈቋቸው ተማሪዎች ጋር ሊገናኙ እነሆ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል።
የጸጥታ ችግር ያለያያቸው የዕውቀት መገብያ ትምህርት ቤቶች ከተማሪዎቻቸው ውጭ ምንም ናቸው። አሁን ላይ ተማሪዎቻቸውን በጉያቸው ሊያቅፉ ናፍቀዋል። ግጭት ይብቃ ተማሪዎች በትምህርት...








