አካል ጉዳታቸው ያልገደባቸው ቀዳሚ መራጭ በፍኖተ ሰላም

ፍኖተ ሰላም፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች ድምጽ እየሰጡ ነው። አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞ እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች በቀጠሯቸው ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ጸጋዬ አይናለም የከተማዋ ነዋሪ ናቸው። አካል ጉዳተኛነታቸው ሳይገድባቸው ከአሁን...

የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኡህሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተዟዙሮ እየታዘበ ይገኛል። የታዛቢዎቹ ቡድን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምዷ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብለዋል። እስከ አኹን ሁለት የምርጫ ጣቢያዎችን...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ...

ደሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ ጅነአድ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና...

🇪🇹🗳️ ለመምረጥ ከሌሊት 7:00 ጀምረው ሰልፍ የያዙት መራጭ

  አዲስ አበባ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታደሰ ሽፈራው ይባላሉ። በአዲስ አበባ ከተማ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወርዳ 9 ነዋሪ ናቸው። በወረዳ 9 ሼርድ ካምፓስ ለመምረጥ ከተገኙ ዜጎች መካከል አንዱ ናቸው። ምርጫ የሚያሥተዳድረኝን፣ ይኾነኛል ያልኩትን መንግሥት ለመምረጥ ወሳኝ...

🇪🇹🗳️ “ለሀገሬ ሰላም መርጫለሁ” መራጭ

  ደሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎ አስናቁ ታከለ ከሌሊቱ 10:00 ጀምሮ በቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ በጅነአድ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ መስጠት ሲጀመር ድምጻቸውን መስጠታቸውን ነግረውናል። ለሀገራቸው ድምጻቸውን በመስጠታቸው እና በጣቢያው...