🇪🇹🗳️ “ለሀገሬ ሰላም መርጫለሁ” መራጭ

6

 

ደሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎ አስናቁ ታከለ ከሌሊቱ 10:00 ጀምሮ በቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ በጅነአድ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ መስጠት ሲጀመር ድምጻቸውን መስጠታቸውን ነግረውናል።

ለሀገራቸው ድምጻቸውን በመስጠታቸው እና በጣቢያው የመጀመሪያ መራጭ በመኾናቸው ደስተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል።

ለሀገሬ ሰላም በምርጫ ሕጋዊ መንግሥትን ለመመሥረት መርጫለው ነው ያሉት።

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ኮምቦልቻ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ

ዘጋቢ:-ያየህ ፈንቴ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article🇪🇹🗳️ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
Next article🇪🇹🗳️ ለመምረጥ ከሌሊት 7:00 ጀምረው ሰልፍ የያዙት መራጭ