🇪🇹🗳️ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።

10

 

ከሚሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቻግኒ ከተማ የሚገኙ ሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ለመራጮች ክፍት ኾነው መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #አዊ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ

በሳሙኤል አማረ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article🇪🇹🗳️ በደብረ ማርቆስ ከተማ መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው።
Next article🇪🇹🗳️ “ለሀገሬ ሰላም መርጫለሁ” መራጭ