የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ፋንቱ ተስፋዬ ድምጻቸውን ሰጡ።

6
ደሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ ጅነአድ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በቦታው ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleበጎንደር ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሠጡ ነው።
Next articleየአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።