የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።

10
🇪🇹🗳️አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኡህሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተዟዙሮ እየታዘበ ይገኛል።
የታዛቢዎቹ ቡድን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምዷ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብለዋል።
እስከ አኹን ሁለት የምርጫ ጣቢያዎችን የታዘብን ሲኾን አጀማመሩ ጥሩ መኾኑን ተመልክተናል ብለዋል።
የታዛቢ ቡድኑ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል 18 ወረዳ አንድ የፒተር ፓን እና የፒኮክ የምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው ታዝበዋል።
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ፋንቱ ተስፋዬ ድምጻቸውን ሰጡ።
Next articleአካል ጉዳታቸው ያልገደባቸው ቀዳሚ መራጭ በፍኖተ ሰላም