“የአብሮነት መውሊድ በደሴ”
1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል በደሴ ከተማ ሸዋ በር ሕዝባዊ ኢስላማዊ ትምህርት ቤት በድምቀት ተከብሯል።
የመርሐ ግብሩ አስተባባሪ ሼህ አሊ ሰይድ በሰደቃ ፕሮግራሙ ላይ አብሮነትን እና አንድነትን እንዲያንጸባርቅ እና የሃይማኖት መከባበርን ለማጎልበት የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮችም...
እውነተኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር የሚገለጸው የእርሳቸውን ርህራሄ በተግባር በመኖር ነው።
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሼህ መሐመድ ሰይድ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ወደዚህ ምድር ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለዓለማት...
የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጊድ
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ ) የመውሊድ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በታላቁ አንዋር መስጊድ በድምቀት ተከብሯል።
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ መሐመድ ሸሪፍ ከተማዋ የሃይማኖት መቻቻል፤ የአብሮነት እና...
ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመሰከሩላት የፍትሕ ሀገር፦ ኢትዮጵያ
በእስልምና ታሪክ ከሃይማኖታዊ ትርጉም ባለፈ በዓለም ታሪክ ለሰው ልጆች መብት፣ ለዲፕሎማሲ እና ለፍትሕ ትልቅ ምስክር የኾነ አንድ ታሪክ አለ። እሱም የኢትዮጵያ እና የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ጥልቅ ትስስር ነው።
በዚያ ዘመን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በመካ ከተማ...
መውሊድ- የመተዛዘን እና የመረዳዳት በዓል
የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ሲከበር ከሃይማኖታዊ ክንውኖች ባለፈ በኅብረተሰቡ ውስጥ የፍቅር እና የአብሮነት ማሰሪያ በዓል ነው።
ይህ ዕለት የሃይማኖቱ ተከታዮች በጋራ የሚያከብሩት፤ መልካም እሴቶቻቸውን የሚያድሱበት እና አብሮነታቸውን የሚያጸኑበት ታላቅ የሰላም እና የአብሮነት ምዕራፍ...








