የጊንጥ ፖለቲካ – ያሻገሩትን የመንደፍ ፍጻሜ።
ሕገ ወጥ እና ጽንፈኛ ቡድኖች የሕዝብ ድጋፍ ሲያጥራቸው የሌሎችን ብሶት መጠቀሚያ ያደርጋሉ። የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት ሲሉ ጊዜያዊ አጋሮችን እና አጃቢዎችን ይሠበሥባሉ። የሌሎችን ቁስል በማከክ አብረዋቸው እንዲሰለፉም ያደርጋሉ። ኪሳራ ሲያጋጥማቸውም ሀገርን እስከማፍረስ ይደርሳሉ።
ይህ አይነቱ የፖለቲካ...
“ኢትዮጵያ በእናቶች እና በሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ ለውጦችን አስመዝግባለች” ዶክተር መቅደስ ዳባ
76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሀገሪቱ የተመዘገቡ የዘርፉን ዓበይት ስኬቶች በጉባኤው መክፈቻ ላይ አብራርተዋል። ሚኒስትሯ በተለይም በእናቶች፣ በሕጻናት እና በጨቅላ ሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ...
” አፍሪካ የሕክምና ቁሳቁሶችን በራስ አቅም ለማምረት የጋራ ጥረት ማድረግ አለባት” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
76ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢፊዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዛሬ የሚደረስባቸው ውሳኔዎች በአፍሪካ ዘላቂ ችግሮችን የሚቋቋም ጠንካራ የጤና ሥርዓት ለመገንባት ያስችላሉ ብለዋል፡፡
አፍሪካ የጤና ሥርዓትን...
የመውሊድ በዓል የሰላም እና የዕዝነት መልዕክት ነው።
1ሺህ 501ኛውን የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ ተከብሯል።
የደብረታቦር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክርት ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሼህ ማሕመድ ጣሂር መውሊድ የነብዩ መሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) የሰላም እና የዕዝነት መልዕክት የምናስታውስበት፣ የአብሮነት እና የሃይማኖት መከባበር...
ከተለዋዋጭ የዓለም ቴክኖሎጅ ጋር አብሮ መጓዝ የሚችል ወጣት መፍጠር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ጋር በመተባበር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ5ኛ ዙር በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ለተመረጡ የሳይበር ታለንት ተማሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ምትኩ...








